Dr Wubshet Tesfaye (L) and Dr Alemayehu Mekonnen (R). Source: W.Tesfaye and A.Mekonnen )በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን - በዲከን ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፤ ስለ ኮሮናቫይረስ ክትባቶች ሕይወት አዳኝነትና ለመከተብ የማመንታትን ጎጂነት አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን - በዲከን ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፤ ስለ ኮሮናቫይረስ ክትባቶች ሕይወት አዳኝነትና ለመከተብ የማመንታትን ጎጂነት አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የክትባት ጠቀሜታዎች
- ክትባቶችን ማማረጥ ወይስ ፈጥኖ መከተብ?
- ፖለቲካና ሳይንስ