Dr Yeraswork Admassie (L) and Abera Yemane-Ab (R). Credit: YW.Admassie and A.Yemane-Ab"የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴና አቶ አበራ የማነ አብ፤ በ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት ወቅት ሕይወታቸውን ላጡ የድርጅታቸው የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) አባላት የመዘከሪያ መጽሐፍን መሰናዶና ትሩፋቶቹን አስመልክተው ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
"የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴና አቶ አበራ የማነ አብ፤ በ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት ወቅት ሕይወታቸውን ላጡ የድርጅታቸው የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) አባላት የመዘከሪያ መጽሐፍን መሰናዶና ትሩፋቶቹን አስመልክተው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የዝርዝር መረጃዎች ስብሰባ ሂደት
- የመኢሶን አመሠራረት፣ ዓላማና ግቦች
- የመኢሶን የ1966ቱ አብዮት ሚና፣ ስኬትና ክሽፈት