Dr Yirga Gelaw Woldeyes, Senior Lecturer and Multidisciplinary Researcher at Curtin University's Centre for Human Rights Education. Credit: YG.Woldeyes
"ቢያንስ መገዳደልን የሚያስቀር ፖለቲካ የሌለን መሆኑ በጣም ያሳዝነኛል" የሚሉት፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በአማራ ክፍለ አገር ተከስቶ ያለውን ግጭት አሳሳቢነት አንስተው ይናገራሉ። Published 10 August 2023 11:18pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
"ቢያንስ መገዳደልን የሚያስቀር ፖለቲካ የሌለን መሆኑ በጣም ያሳዝነኛል" የሚሉት፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በአማራ ክፍለ አገር ተከስቶ ያለውን ግጭት አሳሳቢነት አንስተው ይናገራሉ። አንኳሮች ከጦርነት ወደ ግጭት የጠብመንጃና ፖለቲካዊ መግትሔ አተያዮች ተቃራኒ የግጭት መንስዔዎች