Dr Yirga Gelaw Woldeyes, Senior Lecturer and Multidisciplinary Researcher at Curtin University's Centre for Human Rights Education. Credit: YG.Woldeyes
ዶ/ር ይርጋ ገላው - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ባለፈው የኢትዮጵያ 2015 የዘመን ቀመር በሰብዓዊ መብቶች ረገድ የተከሰቱ ጥሰቶች፣ ያስከተሏቸው መዘዞችና የማሻሻያ ጥረቶችን በምልሰታዊ ምልከታ ነቅሰው ይናገራሉ። Published 9 October 2023 3:28pm
Updated 9 October 2023 3:56pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
ዶ/ር ይርጋ ገላው - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ባለፈው የኢትዮጵያ 2015 የዘመን ቀመር በሰብዓዊ መብቶች ረገድ የተከሰቱ ጥሰቶች፣ ያስከተሏቸው መዘዞችና የማሻሻያ ጥረቶችን በምልሰታዊ ምልከታ ነቅሰው ይናገራሉ። አንኳሮች የ2015 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ሬኮርድ ምልከታ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችና መዘዞች የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃዎችና መንግሥታዊ ኃላፊነቶች