Dr Yirga Gelaw Woldeyes Source: Suppliedዶ/ር ይርጋ ገላው ወልደየስ - በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ድኅረ ምረቃ ገዲብ መምህርና ተመራማሪ፤ በፕሮፌሰር ዌንዲ ቤልሸርና ዶ/ር ማይክል ክሌይነር ተርጓሚነትና አርታኢነት ለሕትመት የበቃውን “The Life and Struggles of Our Mother Walatta Petros” መጽሐፍ ተቃርነው “Colonial Rewriting of African History: Misinterpretations and Distortions in Belcher and Kleiner’s Life and Struggles of Walatta Petros”በሚልርዕስበ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture Volume 9, Number 2, 2020 ሕትመት ላይ የከረረ ትችት ለማቅረብ ስለምን ግድ እንደተሰኙ ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ይርጋ ገላው ወልደየስ - በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ድኅረ ምረቃ ገዲብ መምህርና ተመራማሪ፤ በፕሮፌሰር ዌንዲ ቤልሸርና ዶ/ር ማይክል ክሌይነር ተርጓሚነትና አርታኢነት ለሕትመት የበቃውን “The Life and Struggles of Our Mother Walatta Petros” መጽሐፍ ተቃርነው “Colonial Rewriting of African History: Misinterpretations and Distortions in Belcher and Kleiner’s Life and Struggles of Walatta Petros”በሚልርዕስበ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture Volume 9, Number 2, 2020 ሕትመት ላይ የከረረ ትችት ለማቅረብ ስለምን ግድ እንደተሰኙ ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የፖለቲካና የሃይማኖት አሉታዊ ገጽታ ፈጠራዎች
- የትርጉምና የታሪክ ህፀፆች
- ግልፅ ደብዳቤ ለፕሪንስተን ዩኒቨርሲ