ዶ/ር ዮሃንስ ካሣሁን የምጣኔ ሃብት ዕድገትና የሕግ ማሻሻያ መካነ ተቋም ዳይሬክተር፤ በቅርቡ በJAAL ሩብ ዓመታዊ መጽሔት ላይ "Power Transfer Conflicts: Historical, Conceptual, and Legal Perspectives - Ethiopia" በሚል ርዕስ ለንባብ ስላበቁት መጣጥፋቸው ዋነኛ ጭብጦች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአምባገነንነት ታሪካዊ አመጣጥ በኢትዮጵያ
- የአመፅ ስልጣን ሽግግር
- የባሕር ማዶ ቅጂዎች
Share






