Dr Yonas Biru. Source: Y.Biruዶ/ር ዮናስ ብሩ የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ፤ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፕሮፌሽናል ሎቢና የሕዝብ ግንኙነት በጀትን በጅታ መጠቀም ባለመቻሏ ገጥመዋታል ያሏቸውን ጉዳቶች ዋቤ ነቅሰው ይናገራሉ። ከቶውንም ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሕዝብ ግንኙነትን ብትጠቀም ኖሮ የትግራይ ጦርነትም ባልተነሳ ነበር የሚል አመኔታቸውን ያንፀባርቃሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ዮናስ ብሩ የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ፤ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፕሮፌሽናል ሎቢና የሕዝብ ግንኙነት በጀትን በጅታ መጠቀም ባለመቻሏ ገጥመዋታል ያሏቸውን ጉዳቶች ዋቤ ነቅሰው ይናገራሉ። ከቶውንም ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሕዝብ ግንኙነትን ብትጠቀም ኖሮ የትግራይ ጦርነትም ባልተነሳ ነበር የሚል አመኔታቸውን ያንፀባርቃሉ።
አንኳሮች
- የዓለም አቀፍ ሎቢና ሕዝብ ግንኙነት ሚናና ጠቀሜታ
- ኢትዮጵያና የሕዝብ ግንኙነት በጀት
- ኢትዮጵያ ላይ የደረሱ አሉታዊ ገፅታዎች