Dr Yonatan Dinku. Credit: Y.Dinkuመስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ በመነፈጉ ውድቅ ሆኗል። በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ዮናታን ድንቁ የሕዝበ ውሳኔውን ሂደትና የብሔራዊ ዕርቅ መንገዶችን አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
መስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ በመነፈጉ ውድቅ ሆኗል። በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ዮናታን ድንቁ የሕዝበ ውሳኔውን ሂደትና የብሔራዊ ዕርቅ መንገዶችን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ሕዝበ ውሳኔና ዘረኛነት
- የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ የሕዝበ ውሳኔ ተሳትፎና ትምህርት ቀሰማ
- ብሔራዊ ዕርቅ