A Yes supporter reacts at the Inner West for the 'Yes2023' official referendum function at Wests Ashfield Leagues Club on October 14, 2023, in Sydney, Australia. Credit: Jenny Evans/Getty Images
መስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ በመነፈጉ ውድቅ ሆኗል። የሕዝበ ውሳኔውን አስፈላጊነትና ውድቅ የሆነበትን አስባቦች አስመልክተው በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ዮናታን ድንቁ ያስረዳሉ። Published 3 January 2024 2:00pm
Updated 5 January 2024 6:52pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
መስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ በመነፈጉ ውድቅ ሆኗል። የሕዝበ ውሳኔውን አስፈላጊነትና ውድቅ የሆነበትን አስባቦች አስመልክተው በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ዮናታን ድንቁ ያስረዳሉ። አንኳሮች የድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ሂደት ዓላማና ፋይዳዎች የክሽፈት ዋነኛ አስባቦች