ለተለያዩ ድምፃውያን ከ500 በላይ የሙዚቃ ቪድዮ ያዘጋጀውና በርካታ ፊልሞችን በአዘጋጅነትና ዳይሬክተርነት ለአደባባይ ያበቃው ኤልያስ ክፍሉ፤ እንደምን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ምጣኔ ሃብታዊ ጉዳዮችን ማዕከሉ ያደረገው ቤተሰባዊ ድራማ "ከሌሳ" ፊልም ሜልበርን ከተማ ውስጥ ለዳግም ምረቃና ዕይታ እንደበቃ ይናገራል።
አንኳሮች
- ጭብጦች
- ተግዳሮቶችና ስኬቶች
- ምስጋና
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Elias Gudisa
Source: SBS
Share this with family and friends
