Elias Yemane (L), and Alemayehu Bezabih (R). Credit: E.Yemane and SBS Amharicአቶ ኤልያስ የማነ፤ የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ ዓለማየሁ በዛብህ - የቀድሞው የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የማኅበረሰቡን ማኅበር አጠንክሮ ስለ መገንባትና እሑድ ጁላይ 23 / ሐምሌ 16 ቀን ተቆርጦለት ስላለው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አስፈላጊነት አተያያቸውን ያጋራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ኤልያስ የማነ፤ የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ ዓለማየሁ በዛብህ - የቀድሞው የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የማኅበረሰቡን ማኅበር አጠንክሮ ስለ መገንባትና እሑድ ጁላይ 23 / ሐምሌ 16 ቀን ተቆርጦለት ስላለው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አስፈላጊነት አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- የምርጫ ስብሰባ ጥሪ መልዕክቶች
- የማኅበረሰብ ግንባታ
- የመዋቅራዊ ለውጦች አሥፈላጊነት