አቶ ኤልያስ የማነ፤ የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ ዓለማየሁ በዛብህ - የቀድሞው የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የማኅበረሰቡን ማኅበር አጠንክሮ ስለ መገንባትና እሑድ ጁላይ 23 / ሐምሌ 16 ቀን ተቆርጦለት ስላለው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አስፈላጊነት አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ተቋማዊ ፋይዳዎች
- የማኅበረሰባዊ ጥንካሬ መላላት መንስኤዎችና ጉዳቶቹ
- የመፍትሔ ሃሳቦች
Share






