Elias Yemane. Credit: E.Yemaneአቶ ኤልያስ የማነ፤ የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ ዓለማየሁ በዛብህ - የቀድሞው የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የማኅበረሰቡን ማኅበር አጠንክሮ ስለ መገንባትና እሑድ ጁላይ 23 / ሐምሌ 16 ቀን ተቆርጦለት ስላለው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አስፈላጊነት አተያያቸውን ያጋራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ኤልያስ የማነ፤ የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ ዓለማየሁ በዛብህ - የቀድሞው የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የማኅበረሰቡን ማኅበር አጠንክሮ ስለ መገንባትና እሑድ ጁላይ 23 / ሐምሌ 16 ቀን ተቆርጦለት ስላለው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አስፈላጊነት አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራር ምርጫ
- የማኅበረሰብ አባላት ተሳትፎ ማሽቆልቆል
- ተግዳሮቶች