ዝክረ መታሰቢያ ፤ ለ “በገናው መናኝ” ኤልያስ መልካ

Elias Yeman "Kiwi" Source: Supplied
ድምፃዊ፣ ተዋናይ፣ የዜማና ግጥም ደራሲ ኤሊያስ የማነ “ኪዊ” ስለ ዝነኛው የሙዚቃ አቀናባሪ ኤልያስ መልካ የሙዚቃ ሕይወት አንስቶ ይዘክራል። በዝክረ መታሰቢያነት ስለተጫወተው የ “በገናው መናኝ” ነጠላ ዜማ ይዘትና በረከትነቱ ይናገራል።
Share
Elias Yeman "Kiwi" Source: Supplied
SBS World News