እማማ ጽዮን ሚካኤል አንዶም፤ ስለ የኢትዮጵያ ባሕላዊ ፋሽን ጅማሮ፣ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች አመሰራረትና ስለ ታናሽ ወንድማቸው የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ ሌ/ጄኔራል አማን አንዶም ይናገራሉ። እማማ ጽዮን የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ባሕላዊ ጥበብ ፋሽን ፈር ቀዳጅና የበጎ አድራጎት ድርጅቶች መሥራች ኢትዮጵያዊት ናቸው።
አንኳሮች
- የሴቶች መብቶች ጥበቃ
- የሰባት ዓመታት የእሥር ቤት ትውስታዎች
- ጥልቅ ሐዘን
Share






