ወ/ሮ እመቤት አሰፋ - የቅድስት ማርያም ኢትዮጵያውያን ሴቶች ማኅበር ኮሚቴ አባልና አቶ አቡላ አግዋ የኢትዮጵያ ሕብረ ባሕል የሰብዓዊ መብቶች ኃይል ሊቀመንበር፤ ፌብሪዋሪ 4 / ጥር 27 በሲዲኒ ከተማ ለማካሔድ ስለወጠኑት የኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2023 መሰናዶ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2023 ዓላማና መሰናዶ
- ትዕይንቶች
- የጥሪ መልዕክት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
