ወ/ሮ እመቤት አሰፋ - የቅድስት ማርያም ኢትዮጵያውያን ሴቶች ማኅበር ኮሚቴ አባል፤ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 17 / የካቲት 9 በሲድኒ ከተማ ስለሚካሔደው የኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2024 ዝግጅት ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ኩነት ፋይዳዎች
- ዝርዝር ፕሮግራም
- የባሕላዊ ኩነቱ መካሔጃ አድራሻ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
