“ዕቅዳችን አፍሪካውያን ችግሮቻቸውን በጋራ እንዲፈቱ፣ ድምፃቸው ጎልቶ እንዲሰማና በአፍሪካ የወደፊት ዕድገት ላይ እንዲመክሩ ነው” ኢንጂነር አያሌው አስፋው09:45Eng. Ayalew Asfaw Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.87MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ኢንጂነር አያሌው አስፋው - የግሎባል አፍሪካ ጸሐፊ፤ ስለ ድርጅታቸው አወቃቀርና አስተዋፅፆዎች ያስረዳሉ።አንኳሮች የድርጅቱ ዓላማና አመሠራረትእየተካሄዱ ያሉ ግብራዊ እንቅስቃሴዎችየወደፊት ትልሞችShareLatest podcast episodes"ኢሬቻን ወደፊት ለሚያከብሩት እግዚአብሔር ያድርሳችሁ! ላከበሩትም እንኳን አደረሳችሁ!" ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤድምፃዊ ቫሔ ቲልቢያን፤ ከምዕራብ አርመንያ እስከ ኢትዮጵያየመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋልበትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ