ኢንጂነር ሕዝቅኤል እስክንድር - የዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ኔትዎርክ ሊቀመንበርና የዓለም አቀፍ ዳያስፖራ ንቅናቄ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ በቅርቡ ንቅናቄው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለላከው ግልፅ ደብዳቤ ይዘትና አማራጭ መፍትሔዎች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የግልፅ ደብዳቤው መንስኤዎችና የትኩረት አቅጣጫ
- ዋነኛ አገራዊ ተግዳሮቶች
- ምክረ ሃሳቦች
Share

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
