“የሕዳሴ ግድብን በመገደባችን በግብፅና ሱዳን ላይ ይደርስ የነበረው የተፈጥሮ ጎርፍ መጥለቅለቅ ይቀንሳል” - ኢንጅነር ነፃነት እጅጋየሁ15:13Eng. Netsanet Ejigayehu Shiferaw Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (27.88MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ነፃነት እጅጋየሁ ሺፈራው - በኩዊንስላንድ - አውስትራሊያ የግል አማካሪ ኩባንያ ገዲብ መሐንዲስ፤ ስለ ሕዳሴ ግድብና የአውስትራሊያ ግድቦችን የጎርፍ መከላከል አቅምን ተሞክሮ ያነሳሉ።አንኳሮች የሕዳሴ ግድብ ፋይዳዎችየግድቦች አዎንታዊና አሉታዊ የጎርፍ ተፅዕኖዎችየብሪስበን - አውስትራሊያ ግድብና የጎርፍ አደጋ ShareLatest podcast episodes"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ"አዲሱ አመት የአንድነት ፤ የመተባበር ፤ የሰላም እና ፍቅር እንዲሆንልን እንጸልያለን " - ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ