"የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሲንጋፖር በረራውን ጀምሯል፤ ከኢትዮጵያ ወደ አውስትራሊያም ለመብረር አስቧል" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ11:48Ethiopian Airlines Airbus 350-900 taking off from London Heathrow airport. Credit: Fabrizio Gandolfo/SOPA Images/LightRocket via Getty ImagesSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.58MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ቀጣና ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ አውስትራሊያ የጉብኝት አስባባቸው፣ የአየር መንገዱን የንግድ ስትራቴጂና የበረራ እንቅስቃሴዎች አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችየቲኬት ሽያጭና ግዢከሲንጋፖር አዲስ አበባከኢትዮጵያ አውስትራሊያተጨማሪ ያድምጡ"የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማኅበረሰብ እንቅስቃሴዎችን ስፖንሰር ለማድረግና የቡድን ቲኬት ቅናሽ ለማድረግ ፈቃደኛ መሆኑን ለማረጋገጥ እወዳለሁ" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳShareLatest podcast episodes#96 At a swimming lesson (Med)ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ በሱዳን ጎርፍ አስከትሏል በሚል በግብፅ የቀረበባትን ክስ ውድቅ አደረገች#95 Under the stars (Med)"ኢትዮጵያ ለእኔ ቤቴ ናት፤ ሀገሬ ናት። የትም ልሂድ የት፤ ወደ ቤቴ፣ ወደ ሀገሬ ልመለስ የምለው እናት ኢትዮጵያን ነው" ድምፃዊ ቫሔ ታልቢያን