Eng. Telila Deressa Gutema. Credit: SBS Amharicኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ቀጣና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ አየር መንገዱ የኮቪድ - 19 ወረርሽኝን ተወጥቶ እንደምን አትራፊ ለመሆን እንደበቃና ከአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ጋር እንደምን አብሮ መሥራት እንደሚሻ ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ቀጣና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ አየር መንገዱ የኮቪድ - 19 ወረርሽኝን ተወጥቶ እንደምን አትራፊ ለመሆን እንደበቃና ከአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ጋር እንደምን አብሮ መሥራት እንደሚሻ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ - 19 ወረርሽኝን የመቋቋም ብልሃት
- ስካይ ላይት ሆቴል
- የኢትዮጵያውያንና አፍሪካ ማኅበረሰባት