አንኳሮች
- መዋጮ
- ኢንሹራንስ
- ዕድር
"እንኳን ለቀጣዩ ትውልድና ለእኛም ቢሆን ሰው ሲሞት ማኅበረሰቡ ያዋጣልኛል ብሎ ዕቅድ መያዝ ትክክል አይመስለኝም። ልክ እንደሞርጌጃችን ለራሳችን ዝግጁ መሆን አለብን" አቶ እሸቱ ሙሉጌታ
***
"በግል የቀብር ሥነ ሥርዓት ወጪን ማዘጋጀት ያቻላል። ኢንሹራንስ ወይም ዕድር መግባት ይቻላል። ራሳቸውን መርዳት የማይችሉትን መርዳት ደግሞ የእኛ የማኅበረሰቡ ኃላፊነት ነው" አቶ አዳሙ ተፈራ