"ዓላማችን በአሥር ዓመት ውስጥ የ1.4 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎችን ታሪክ የአማርኛ ዊኪፔዲያ ላይ ማስፈር ነው" ዕዝራ እጅጉ

Journalist Ezra Ejigu. Source: E.Ejigu
ጋዜጠኛ ዕዝራ እጅጉ - የተወዳጅ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ፤ ድርጅቱ እንደምን በሕይወት ያሉና የሌሉ ታዋቂ ኢትዮጵያውያንን ግለ-ታሪክ አሰባስቦ በታሪክ መዝገብ ውስጥ ለማስፈር እንደተንሳሳና እስካሁንም ያከናወናቸውን ተግባራት አስመልክቶ ይናገራል።
Share