"በእኛ በኩል በሽምግልናም ይሁን በጠቅላላ ጉባኤ ተገናኝተን የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት ፈቃደኞች ነን" አቶ ጋሻው አንለይ እና አቶ ታጠቅ መንጂ30:11ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (27.64MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidGashaw Anley, Board Chairman of the Ethiopian Community Association of Victoria, and Tatek Menji, Deputy Board Chairman of the Ethiopian Community Association of Victoria. Credit: G.Anley and T.Menjiበቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ጋሻው አንለይና በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ታጠቅ መንጂ፤ ከማኅበር እስከ ቦርድ ምሥረታ የነበሩ ሂደቶችንና በቦርድና የማኅበሩ የሥራ አስፈፃሚ አባላት መካከል ተከስተው ያሉ የሥራ ግንኙነቶች መሻከርን አንስተው ይናገራሉ። የመፍትሔ ሃሳቦችንም ይቸራሉ።Follow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (27.64MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 14 July 2025 9:53amUpdated 14 July 2025 10:40amBy Kassahun NegewoSource: SBSSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShareበቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ጋሻው አንለይና በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ታጠቅ መንጂ፤ ከማኅበር እስከ ቦርድ ምሥረታ የነበሩ ሂደቶችንና በቦርድና የማኅበሩ የሥራ አስፈፃሚ አባላት መካከል ተከስተው ያሉ የሥራ ግንኙነቶች መሻከርን አንስተው ይናገራሉ። የመፍትሔ ሃሳቦችንም ይቸራሉ።አንኳሮችየቦርድ አስፈላጊነትና አቋቋምየቦርዱ አንኳር ክንውኖችየአሠራር ልዩነቶችየአሠራር ልዩነቶችShareLatest podcast episodes04:38"2019 ተስፋን ይዞ፣ የደከምንበት የሚያፈራበት፣ ሐዘናችን በደስታ የሚቀየርበት፣ መከፋታችን በፈገግታ የሚተካበት ዓመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰpodcast episode4 minutes 38 seconds09:42የሃይማኖት አባቶች የ2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መልዕክት በሜልበርን - ፉትስክሬይ ፓርክpodcast episode9 minutes 42 seconds06:10የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የማኅበራዊ ሚዲያ ዲጂታል ደህንነት ጥበቃ ረቂቅ ሕግ በሳንሱር ተፈርጆ ትችት ተሰነዘረበትpodcast episode6 minutes 10 seconds11:37የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) 'ሠራተኞች ማኅበራትን ማደራጀታቸውና መብታቸውን መጠየቃቸውን እንደ ተቃውሞና ችግር ፈጣሪነት መታየት የለበትም' ሲል አሳሰበpodcast episode11 minutes 37 seconds