“ወደ ማገብት ስገባ አዕምሮዬ በጠባብነት የታጠበ ነበር፤ ከሕወሓት ስወጣ ከእኒዚህ ጋር መኖር ማለት ባርነት ነው ብዬ ነው” ገብረመድኅን አርአያ16:59Gebremedhin Araya. Source: GM.Arayaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.77MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የቀድሞው የሕወሓት ታጋይ ደራሲ ገብረመድኅን አርአያ፤ ሰሞኑን “የነባሩ ሕወሓት ታጋይ መራር ትዝታዎች” በሚል ርዕስ ለአንባቢያን ስላቀረቡት መፅሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።አንኳሮችከማገብት እስከ ሕወሓትየመፅሐፉ ዓላማና ፋይዳዎችለኢሕዲሪ መንግሥት እጅ ከመስጠት እስከ አውስትራሊያ ጥገኝነትተጨማሪ ያድምጡ“አሁን ያለው ሁኔታ ሲሻሻል፤ ወደ ኢትዮጵያዊነቱ የማይመለስ የለም።” - ገብረመድኅን አርአያShareLatest podcast episodesየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም