ምርጫ 2013 “ዋነኛ የኢትዮጵያ አንገብጋቢ ጉዳዮች ብሔራዊ ዕርቅና አገራዊ አንድነት ናቸው” - አቶ ገብሩ በርሔ13:21Gebru Berhe. Source: G.Berheኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (24.45MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ገብሩ በርሔ - የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኢዲኅ) ሊቀመንበር፤ ስለ ኢዲኅ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና በሶስት ዋነኛ የኢትዮጵያ ክፍለ አገራት የሚያደርገውን የምርጫ ተሣትፎ አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የ2013 አገር አቀፍ የምርጫ ተግዳሮቶችና ተሣትፎዎችአንገብጋቢ አገራዊ ጉዳዮችየኢዲኅ አማራጭ ፖሊሲዎች ShareLatest podcast episodesየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም