Members of the local Ethiopian Community hold up a poster of activist Eskinder Nega during a protest at the US State Department on Sept 2020 in Washington, DC. Source: Getty
አቶ ገለታው ዘለቀ - በዘንድሮው አገር አቀፍ ምርጫ በአዲስ አበባ 23ቱም ክፍለ ከተሞችና በ137 የክልል ምክር ቤት ወንበር መወዳደሪያዎች ዕጩዎችን ያሰለፈው የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ቢሮ ኃላፊ ናቸው። “ከአገር በላይ ምንም ነገር የለም፤ ፓርቲም፣ ብሔርም የምንላቸው ነገሮች የሚስተናገዱት በአገር ጥላ ስር ነው። ፓርቲዎች ወደዚያ ከፍታ መምጣት አለባቸው” ይላሉ። Published 10 June 2021 12:39pm
Updated 10 June 2021 1:46pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
አቶ ገለታው ዘለቀ - በዘንድሮው አገር አቀፍ ምርጫ በአዲስ አበባ 23ቱም ክፍለ ከተሞችና በ137 የክልል ምክር ቤት ወንበር መወዳደሪያዎች ዕጩዎችን ያሰለፈው የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ቢሮ ኃላፊ ናቸው። “ከአገር በላይ ምንም ነገር የለም፤ ፓርቲም፣ ብሔርም የምንላቸው ነገሮች የሚስተናገዱት በአገር ጥላ ስር ነው። ፓርቲዎች ወደዚያ ከፍታ መምጣት አለባቸው” ይላሉ። አንኳሮች
የምረጡኝ ዘመቻ ከእሥር ቤት ዋነኛ የምርጫ አጀንዳዎች የአዲስ አበባ ራስ ገዝ ጥያቄ የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ለባልደራስ