SKIP TO MAIN CONTENT

“ባልደራስ በመንግሥት ጫናና በሴኩሪቲ ትኩረት ውስጥ እንዲገባ ያደረገው ለመንግሥት የጎን ውጋት በመሆኑ ነው” - ገለታው ዘለቀ

Interview with Geletaw Zeleke
Geletaw Zeleke Source: GZ

አቶ ገለታው ዘለቀ - የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ ስለ ፓርቲያቸው መሪና አባላት እሥራትና እንቅስቃሴዎች ይናገራሉ።


Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS


Skip to podcast episode content

አቶ ገለታው ዘለቀ - የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ ስለ ፓርቲያቸው መሪና አባላት እሥራትና እንቅስቃሴዎች ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • ፍትሕና ፓለቲካዊ ትግሎች በኢትዮጵያ  
  • የብሔራዊ ትብብር አገራዊ ሚናና ፋይዳ
  • የባልደራስ የምርጫ ተሳትፎ ዝግጁነት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now