SKIP TO MAIN CONTENT

ምርጫ 2013 “ወደ ምርጫው የገባነው ስልጣን በዲሞክራሲያዊ መንገድ እንዲሸጋገር ብለን እንጂ ዘላቂ ውጤት ይገኛል ብለን አይደለም” – ግርማ በቀለ

Girma Bekele.
Girma Bekele. Source: G.Bekele

አቶ ግርማ በቀለ - በአምስት ድርጅቶች ውሕደት ከቆመ ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረውና ለ2013 አገር አቀፍ ምርጫ በአምስት ክልሎች 280 ዕጩዎችን ያቀረበው የኅብር ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ናቸው። የፓርቲያቸውን ተልዕኮና የምርጫውን ፋይዳ አስመልክተው ይናገራሉ።

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

አቶ ግርማ በቀለ - በአምስት ድርጅቶች ውሕደት ከቆመ ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረውና ለ2013 አገር አቀፍ ምርጫ በአምስት ክልሎች 280 ዕጩዎችን ያቀረበው የኅብር ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ናቸው። የፓርቲያቸውን ተልዕኮና የምርጫውን ፋይዳ አስመልክተው ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • ከአምስት ድርጅቶች ወደ አንድ ውሁድ ፓርቲነት
  • የኅብር ኢትዮጵያ ቀዳሚ አገራዊ አጀንዳዎች
  • የብሔራዊ ዕርቅ አስፈላጊነት
     
Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now