SKIP TO MAIN CONTENT

ምርጫ 2013 “የምርጫው መራዘም ለተፎካካሪ ፓርቲዎች ተጨማሪ ዕድሜ፤ ለሕዝቡ የማሰቢያ ጊዜ ነው” - ግዛቸው አመራ

Gizachew Amera.
Gizachew Amera. Source: G.Amera

አቶ ግዛቸው አመራ - የኢትዮጵያ ነፃነት ፓርቲ (ኢነፓ) ሊቀመንበር ናቸው። ፓርቲያቸው ለምርጫ ሕጋዊ ሰውነት ካገኘ መንፈቅ ሳያስቆጥር በአገር አቀፍ ደረጃ የሚወዳደሩ 19 ዕጩዎች ለማቅረብ ችሏል። የኢነፓን ተልዕኮና የምርጫ ዘመቻ እንቅስቃሴዎች አንስተው ያስረዳሉ።

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

አቶ ግዛቸው አመራ - የኢትዮጵያ ነፃነት ፓርቲ (ኢነፓ) ሊቀመንበር ናቸው። ፓርቲያቸው ለምርጫ ሕጋዊ ሰውነት ካገኘ መንፈቅ ሳያስቆጥር በአገር አቀፍ ደረጃ የሚወዳደሩ 19 ዕጩዎች ለማቅረብ ችሏል። የኢነፓን ተልዕኮና የምርጫ ዘመቻ እንቅስቃሴዎች አንስተው ያስረዳሉ።

አንኳሮች

  • የነፃነት ትርጓሜ
  • ፖለቲካዊ ትብብርና የሥልጣን አጠቃቀም
  • የምርጫ 2013 የጊዜ ሰሌዳ መራዘም

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now