Gizachew Qedida. Source: G.Qedidaአቶ ግዛቸው ቀዲዳ - የኢትዮጵያ የሕክምና ላቦራቶሪ ማኅበር ሥራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር፤ ግማሽ ክፍለ ዘመን ስላሸመገለው ማኅበር፣ የኢትዮጵያን የሕክምና ላቦራቶሪ አገልግሎት ዕድገት ደረጃ፣ ተግዳሮቶችና አስተዋፅዖዎች አስመልክተው ይናገራሉ። "በዓለም አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ አገልግሎቶች ከ3500 - 4000 የላቦራቶሪ ምርመራ ዓይነቶች ሲካሔዱ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግሥት ጤና አገልግሎቶች የሚሰጡት ምርመራዎች 50ም ቢሞሉ ጥሩ ነው። በግል ድርጅቶች ምናልባትም 100 ያህል ሊደርሱ ይችላሉ" በማለት ክፍተቶችን ያመላክታሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ግዛቸው ቀዲዳ - የኢትዮጵያ የሕክምና ላቦራቶሪ ማኅበር ሥራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር፤ ግማሽ ክፍለ ዘመን ስላሸመገለው ማኅበር፣ የኢትዮጵያን የሕክምና ላቦራቶሪ አገልግሎት ዕድገት ደረጃ፣ ተግዳሮቶችና አስተዋፅዖዎች አስመልክተው ይናገራሉ። "በዓለም አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ አገልግሎቶች ከ3500 - 4000 የላቦራቶሪ ምርመራ ዓይነቶች ሲካሔዱ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግሥት ጤና አገልግሎቶች የሚሰጡት ምርመራዎች 50ም ቢሞሉ ጥሩ ነው። በግል ድርጅቶች ምናልባትም 100 ያህል ሊደርሱ ይችላሉ" በማለት ክፍተቶችን ያመላክታሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያ ሕክምና ላቦራቶሪ ማኅበር ምሥረታ፣ ዓላማና ሚና
- የኢትዮጵያ ላቦራቶሪ ባለሙያዎች የስልጠና ልህቀት ደረጃ
- የላቦራቶሪ አገልግሎት ተገቢ ሥፍራ መነፈግና መዘዞቹ