Hailay Gebremariam Source: Suppliedአቶ ኃይላይ ገብረማርያም ማየት የተሳናቸው ከኮረም እስከ አዲስ አበባ ያለ ሕይወታቸውን ኑረው እ.ኤ.አ. በ2009 ዓ/ም ነው። ወደ አውስትራሊያ ምድር በቅርብ ዓመታት የዘለቁትም ዓይነ ብርሃናቸውን አጥተው ነው። የሕይወት ትግላቸውንና ባለፈው ወርኃ ኦገስትም ለሕግ ምሩቅነት የመብቃት የሕይወት ጉዟቸውን አንስተው ያወጋሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ኃይላይ ገብረማርያም ማየት የተሳናቸው ከኮረም እስከ አዲስ አበባ ያለ ሕይወታቸውን ኑረው እ.ኤ.አ. በ2009 ዓ/ም ነው። ወደ አውስትራሊያ ምድር በቅርብ ዓመታት የዘለቁትም ዓይነ ብርሃናቸውን አጥተው ነው። የሕይወት ትግላቸውንና ባለፈው ወርኃ ኦገስትም ለሕግ ምሩቅነት የመብቃት የሕይወት ጉዟቸውን አንስተው ያወጋሉ።
አንኳሮች
- የዓይነ ብርሃን ሕይወት ከኮረም እስከ አዲስ አበባ
- አዲስ የብርሃን አልባ ሕይወት ጅማሮና ጉዞ
- አውስትራሊያ - ከሠፋሪነት እስከ ሕግ ምሩቅነት