Hailesemaet Merhatibeb. Credit: SBS Amharicአቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፤ የቀድሞው የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ መምህር፣ የአዲስ አበባ ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ቢሮ ኃላፊ፤ ስለ ማኅበረሰባዊ አንድነት ፋይዳዎችና የኢትዮጵያን ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ተቋማዊ አደራጃጀቶችን አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፤ የቀድሞው የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ መምህር፣ የአዲስ አበባ ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ቢሮ ኃላፊ፤ ስለ ማኅበረሰባዊ አንድነት ፋይዳዎችና የኢትዮጵያን ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ተቋማዊ አደራጃጀቶችን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ስፖርታዊ ፋይዳዎች
- ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ተቋማዊ አደረጃጀቶች በኢትዮጵያ
- ማኅበረሰባዊ አንድነት