"የኢትዮጵያ እግር ኳስ ውጤታማ የማይሆነው፤ እኛ ኢትዮጵያውያን ለቡድን ሥራ አመቺ ስላልሆን ነው" የሚሉት አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፤ የቀድሞው የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ መምህር፣ የአዲስ አበባ ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ቢሮ ኃላፊ፤ ከጁላይ 20 እስከ ኦገስት 20 ቀን 2023 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ አስተናጋጅነት የሚካሔደውን የፊፋ የሴቶች እግር ኳስ ዓለም ዋንጫ አንስተው ይናገራሉ።
Share






