ወ/ሮ ሄለን ታየ - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ኅብረት የቦርድ አመራር አባልና ወ/ሮ ሃና ታደሰ - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ኅብረት የቦርድ ፀሐፊ፤ የዘንድሮውን የእናቶች ቀን ክብረ በዓል አስመልክቶ ኅብረቱ ስላሰናዳው ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የሽልማት ሥነ ሥርዓት
- የዕጩ ተሸላሚዎች ጥቆማ
- የሴቶች ሚና በሕብረተሰብ ውስጥ
Share

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች


