Huria Ali, State Minister for Ministry of Innovation and Technology. Credit: H.Aliእ.አ.አ. በ2006 በተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አማካይነት የተመሠረተው ሉላዊ የበይነ መረብ አስተዳዳር መድረክ ከኖቬምበር 28 / ሕዳር 19 እስከ ዲሴምበር 2 / ሕዳር 23 ድረስ አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ተካሂዷል። የፈጠራና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር - ሚኒስትር ደኤታ ሁሪያ አሊ ስለ መድረኩ ሂደትና ፋይዳዎች ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
እ.አ.አ. በ2006 በተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አማካይነት የተመሠረተው ሉላዊ የበይነ መረብ አስተዳዳር መድረክ ከኖቬምበር 28 / ሕዳር 19 እስከ ዲሴምበር 2 / ሕዳር 23 ድረስ አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ተካሂዷል። የፈጠራና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር - ሚኒስትር ደኤታ ሁሪያ አሊ ስለ መድረኩ ሂደትና ፋይዳዎች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያ የበይነ መረብ አስተዳደር መድረክ አስተናጋጅ ሆኖ መመረጥ
- የበይነ መረብ አስተዳደር መድረክ ፋይዳ
- መድረኩ ያስገኛቸው ተሞክሮዎችና የተቀሰሙ ትምህርቶች