Huria Ali, State Minister for Ministry of Innovation and Technology. Credit: H.Aliእ.አ.አ. በ2006 በተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አማካይነት የተመሠረተው ሉላዊ የበይነ መረብ አስተዳዳር መድረክ ከኖቬምበር 28 / ሕዳር 19 እስከ ዲሴምበር 2 / ሕዳር 23 ድረስ አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ተካሂዷል። የፈጠራና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር - ሚኒስትር ደኤታ ሁሪያ አሊ፤ የዳታ ደህንነት ጥበቃና የበይነ መረብ መሠረተ ልማትን የማስፋፋት ትልሞች አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
እ.አ.አ. በ2006 በተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አማካይነት የተመሠረተው ሉላዊ የበይነ መረብ አስተዳዳር መድረክ ከኖቬምበር 28 / ሕዳር 19 እስከ ዲሴምበር 2 / ሕዳር 23 ድረስ አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ተካሂዷል። የፈጠራና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር - ሚኒስትር ደኤታ ሁሪያ አሊ፤ የዳታ ደህንነት ጥበቃና የበይነ መረብ መሠረተ ልማትን የማስፋፋት ትልሞች አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የበይነ መረብ አስተዳደር ድንጋጌና ተጠያቂነት
- የበይነ መረብ መሠረተ ልማት ዕቅዶች
- የግል ዳታ ደህንነት ጥበቃና ተጠያቂነት