ጋዜጠኛ አበበ ገላው፤ የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ የማኅበራዊ ሚዲያን ፖለቲካዊና ሙያዊ ተፅዕኖዎች አንስቶ ይናገራል።
አንኳሮች
- የማኅበራዊ ሚዲያ የኢትዮጵያን ፖለቲካ በማወሳሰብና አቅጣጫ በማመላከት ረገድ ያለው ሚና
- ኢትዮጵያ ተኮር የባሕር ማዶ መንግሥታዊና የግል ብዙኅን መገናኛዎች ሚና
- የፕሬስ ነፃነት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
