ጋዜጠኛ አበበ ገላው፤ የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ስለ አዲሱ የሚዲያ አገልግሎት ስርጭት ትኩረትና ግቦች ይናገራል።
አንኳሮች
- የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ ተልዕኮና ግቦች
- የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ሙያዊ ክህሎትና ሚና
- የሚዲያ ተቋማት ጥንካሬና ብቃት ደረጃ
- በፕሮፌሽናል ጋዜጠኛነትና የማኅበራዊ ሚዲያ ስርጭቶች መካከል ያሉ ግራጫ መስኮች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
