ይነገር ጌታቸው ጋዜጠኛና ደራሲ ነው። በቅርቡም "የከተማው መናኝ" በሚል ርዕስ የሙዚቃ ተጠባቢውን ኤልያስ መልካ የሙዚቃ ሥራዎችና ሕይወት ያካተተ መፅሐፍ ለአንባቢያን አበርክቷል። አዝማሪዎች በኢትዮጵያ የነፃነት ተጋድሎ ወቅት የነበራቸውን ታሪካዊ አስተዋፅዖዎች ነቅሶ ይናገራል። አድዋና ዘመናዊ ሙዚቃንም አጣቅሶ ያነሳል።
አንኳሮች
- የአድዋ ድል ማግስትና የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ትስስሮሽ
- በአምስቱ ዓመት የጣሊያን ወረራ ወቅት የአዝማሪዎች ሚና
- የአድዋ መንፈስና የዘመናዊ ሙዚቃ ባለሙያዎች
Share






