ይነገር ጌታቸው ጋዜጠኛና ደራሲ ነው። በቅርቡም "የከተማው መናኝ" በሚል ርዕስ የሙዚቃ ተጠባቢውን ኤልያስ መልካ የሙዚቃ ሥራዎችና ሕይወት ያካተተ መፅሐፍ ለአንባቢያን አበርክቷል። አዝማሪዎች በኢትዮጵያ የነፃነት ተጋድሎ ወቅት የነበራቸውን ታሪካ አስተዋፅዖዎች ነቅሶ ይናገራል።
አንኳሮች
- በአድዋ ጦርነት የአዝማሪዎች ሚና
- የአዝማሪዎች አስተዋፅዖ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ቀረፃ
- አዝማሪነትና የአገርኛ የሙዚቃ ክህሎት
Share






