"የኢትዮጵያ ሕዝብ ወገኔን ማገዝ አለብኝ ብሎ ከተነሳ የተጎዱ አካባቢዎች እንዲያገገሙ ማድረግ ይችላል" ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ

Journalist Tewodros Tekle-Aregay. Source: T.Tekleareay
ደራሲና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተክለ አረጋይ፤ ከኪነ ጥብበና የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር በሰሜን ሸዋ ዞኖች ተገኝተው ለተፈናቃዮችና ተጎጂዎች ስላደረጉት የ500 ሺህ ብር ልገሳ ይናገራል።
Share