Kibur Gena. Source: K. Genaአቶ ክቡር ገና - የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊና ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) የአዲስ አበባ ከተማ ዕጩ ከንቲባና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ዘንድሮው የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫና ስለምን ለከንቲባነት እንደሚወዳደሩ ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ክቡር ገና - የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊና ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) የአዲስ አበባ ከተማ ዕጩ ከንቲባና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ዘንድሮው የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫና ስለምን ለከንቲባነት እንደሚወዳደሩ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- አዲስ አበባ ከተማን ወደ ክልላዊ መንግሥትነት የመለወጥ ጥያቄ
- አዲስ አበባና ምጣኔ ሃብቷ
- መልካም አስተዳደር፣ የአመራር ጥራትና ብቃት
- የምርጫ ምዝገባና ቢሮ ከፈታ ተግዳሮቶች