Kibur Gena. Source: K. Gena*** አቶ ክቡር ገና - የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊና ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) የአዲስ አበባ ከተማ ዕጩ ከንቲባና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ዘንድሮው የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫና ስለምን ለከንቲባነት እንደሚወዳደሩ ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
*** አቶ ክቡር ገና - የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊና ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) የአዲስ አበባ ከተማ ዕጩ ከንቲባና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ዘንድሮው የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫና ስለምን ለከንቲባነት እንደሚወዳደሩ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኢዜማ 138 ቁልፍ ግቦች የቃል ኪዳን ሰነድ
- ሙስና፣ የኑሮ ውድነት፣ የትራንስፖርትና የመኖሪያ ቤት ችግሮችና ሥራ ፈጠራ
- የአዲስ አበባ ባለቤትነትና የአስተዳደር ወሰን