ነርስ ቅድስት ደስታ - የዕምቅ አውድ ፕሮዳክሽን መሥራችና ባለቤት፤ በአውስትራሊያ የመጀመሪያው ሠፋሪ በሆኑት ኢትዮጵያዊው አቶ አዲስ ታምሩ ግለ ሕይወትን ስለሚዳስሰውና ቅዳሜ ጃኑዋሪ 15 ለማኅበረስቡ ይፋ ስለሚሆነው ዘጋቢ ፊልም ዝግጅቷ ትናገራለች።
አንኳሮች
- የዕምቅ አውድ ፕሮዳክሽን ጅማሮ
- የዘጋቢ ፊልሙ ትኩረት
- ተግዳሮችና ትብብሮች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Addis Tamiru (L) and Kidist Desta (R). Source: K.Desta
Published
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች


