ምርጫ 2013 “ኢትዮጵያ ለሁሉም ዜጎቿ እኩል የምትመች አገር እንድትሆን ያለንን ቁርጠኝነት ለሕዝብ ይዘን ቀርበናል ” – ቆንጂት ብርሃኑ11:22Konjit Berhan. Source: K.Berhanuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.78MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ቆንጂት ብርሃኑ - የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) መሪ ናቸው። ፓርቲያቸውን በዘንድሮው የ2013 አገራዊ ምርጫ 103 ዕጩ የምክር ቤት አባላትን አሰልፏል። “ኢትዮጵያን ለማስቀጠል፣ በአገርነቷ እንድትቆይና ሉዓላዊነቷን እንድትጠብቅ ለማድረግ ይህ ምርጫ ለኢትዮጵያ በጣም አስፈላጊ ነው” ይላሉ።አንኳሮች የምርጫ ተሳትፎ አስፈላጊነት ለኢሕአፓቀዳሚ አገራዊ አጀንዳዎችየባሕር ማዶ የኢሕአፓ ደጋፊ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የምርጫ ዘመቻ አስተዋፅዖዎችShareLatest podcast episodesየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም