"ለአውስትራሊያ የውጭ ጉዳይ ተወካዮች የማሳስበው ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም፣መረጋጋትና አንድነት እንዲፈጠር አስተዋፅዖና ተፅዕኖ እንዲያደርጉ"ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ15:47Executive Director of the Africa Institute for Strategic and Security Studies, Maj Dawit Wolde Giorgis. Credit: SBS AmharicSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.74MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ - የቀሞው የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታና የእርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ ስለ ኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ አባላት፣ የአውስትራሊያን ዲፕሎማሲያዊ አስተዋፅኦና ዲፕሎማሲያዊ ተፅዕኖ፣ አኅጉራዊ ጉዳዮችን አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችድርቅና ረሃብዲፕሎማሲፖለቲካና ፀጥታ ተጨማሪ"የአማራ ብሔረተኝነት መኖር አለበት ብለን ብቅ ብቅ ያልነው ራስን ለመከላከል እንጂ ኢትዮጵያዊነትን ለመካድ አይደለም"ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስShareLatest podcast episodesበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩተስፋ የራዲዮ ድራማ፤ ሕይወትና ሞት - ነፃነትና ፅልመትቲክቶክ ከሚያዝያ እስከ ሰኔ 2017 ከ2.1 ሚሊዮን በላይ በኢትዮጵያውያን የተለቀቁ ቪዲዮዎችን 'በአደገኛነት' ፈርጆ ለዕይታ እንዳይበቁ ማድረጉን አስታወቀየቀድሞው የአደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሣና ቤተሰቦቻቸው በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ