Executive Director of the Africa Institute for Strategic and Security Studies, Maj Dawit Wolde Giorgis. Credit: SBS Amharicሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ - የቀድሞው የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታና የእርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ በሜልበር የአማራ ሕብረት ማኅበር ተጋብዘው ወደ አውስትራሊያ ስለመጡበት ጉዳይና የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች አንስተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ - የቀድሞው የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታና የእርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ በሜልበር የአማራ ሕብረት ማኅበር ተጋብዘው ወደ አውስትራሊያ ስለመጡበት ጉዳይና የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአማራ ብሔረተኝነትና የመብቶች ጥያቄ
- መሪና አመራር
- ዋነኛ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ችግሮች