“ለወሎ ተፈናቃዮች የመጨረሻ አሸናፊዎች እኛ መሆናችንን እንዲገነዘቡና እንዳይከፉ እየሠራን ነው” ከንቲባ አበበ ገብረመስቀል08:20Ethiopian girl waits at a food distribution centre, semien wollo zone, woldia, Ethiopia. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.13MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የደሴ ከተማ ከንቲባ አበበ ገብረመስቀል፤ ደሴ ከተማ ውስጥ ለሚገኙ 55 ሺህ ስደተኞች የደሴ ሕዝባዊ ዕሴቶች በታየበት መልኩ ልገሳዎች እየተካሔዱ እንደሆነና ተጨማሪ እርዳታዎችንም እንደሚሹ ይናገራሉ።አንኳሮች የደሴ ከተማ ፀጥታና ደኅንነትእርዳታና መልሶ ማቋቋምዓለም አቀፋዊ ረድዔትShareLatest podcast episodes"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም